ተምረው፤ ይንዱ! ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መሥፈርቶች በአዋጅ ቁጥር 1074/2010 እና በደንብ ቁጥር494/2014 መሠረት ዕድሜ ለሞተርና ለአውቶሞቢል ምድብ 18 ዓመትና ከዚያ በላይለሕዝብ አንድ 22 ዓመትና ከዚያ በላይ Contact us የትምህርት ማስረጃ ለሞተርና ለአውቶ 4ኛ ክፍልና ከዚያ በላይለሕዝብ አንድ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ contact us ለሁሉም ምድቦች የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የልደት የምስክር ወረቀት የጤና ምርመራ ዐራት ፎቶ ግራፍ contact us ማሳሰቢያ ለሚቀርቡ ሠነዶች ሕጋዊነት ኃላፊነቱ የአምጪው ነው!