የሥልጠና ማዕከል ቁጥር 3
ፊጋ /ሰሚት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ከፍርድ ቤቱና ከበሻሌ ት/ቤት ትይዩ 4E ሕንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ
Contact Us
አድራሻችን
ፊጋ /ሰሚት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ከፍርድ ቤቱና ከበሻሌ ት/ቤት ትይዩ 4E ሕንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፦
0118- 2944- 26
0996 -8080- 80
0911 -4080 -83
እንደሚታወቀው የማስልጠኛ ተቋማችን በኢትዮጵያ “የመጀመሪያው የግል አሽከርካሪወች ማሰልጠኛ ተቋም እና ፋና ወጊ” በመሆን ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በ1993 ዓ.ም. ነው። በተያያዘ አሰራር “የመማሪያ እና ተጓዳኝ መጻህፍቶችን” በማዘጋጀት ለደንበኞች ተደራሽ ለማድረግም ቀዳሚወችነን። “የመንገድ ላይ ትራፊክ አደጋን አስከፊነት” አስመልክቶ በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ የተለያዩ መድረኮች ላይም በመሳተፍ ዘርፈብዙ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንገኛለን።