ለሞተር እንደሚታወቀው የማስልጠኛ ተቋማችን በኢትዮጵያ “የመጀመሪያው የግል አሽከርካሪወች ማሰልጠኛ ተቋም እና ፋና ወጊ” በመሆን ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በ1993 ዓ.ም. ነው። በተያያዘ አሰራር “የመማሪያ እና ተጓዳኝ መጻህፍቶችን” በማዘጋጀት ለደንበኞች ተደራሽ ለማድረግም ቀዳሚወችነን። “የመንገድ ላይ ትራፊክ አደጋን አስከፊነት” አስመልክቶ በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ የተለያዩ መድረኮች ላይም በመሳተፍ ዘርፈብዙ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንገኛለን። ለሞተር፦ ለንድፈሃሳብ 41:00 ስዓት ለወርክሾፕ 7:00 ስዓት ለተግባር 15:00 ስዓት