loader image

በደንበኞች ፍላጎት የሚዘጋጁ ልዩ ሥልጠናዎች

በደንበኞች ፍላጎት የሚዘጋጁ ልዩ ሥልጠናወች 

  • አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር፦ ከ 8:00 እስከ 24:00 ወይም  ከ 1ቀን እስከ 3ቀን

እንደሚታወቀው የማስልጠኛ ተቋማችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል አሽከርካሪወች ማሰልጠኛ ተቋም እና ፋና ወጊ” በመሆን ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው 1993 .. ነው። በተያያዘ አሰራር የመማሪያ እና ተጓዳኝ መጻህፍቶችን” በማዘጋጀት ለደንበኞች ተደራሽ ለማድረግም ቀዳሚወችነን። የመንገድ ላይ ትራፊክ አደጋን አስከፊነት” አስመልክቶ በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ የተለያዩ መድረኮች ላይም በመሳተፍ ዘርፈብዙ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንገኛለን።