የወደፊት እቅዶች የወደፊት እቅዶች አገልግሎትን በመጠን እና በጥራት ማሻሻል! ተጨማሪ የማሰልጠኛ ማዕከሎችን በመክፈት ተደራሽነትን ማሳደግ! ከአገር ወስጥ እንዲሁም ከውጭ አገር ባለድርሻ አካላት ጋር አጋርነትን ማጠናከር! በመንገድ ደህንነት ዙሪያ በሚዘጋጁ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ላይ ያለንን ተሳትፎ ማጠናከር!