Interview’s
በአሀዱ ራዲዮ በሁሉ ደህና ፕሮግራም ላይ የትምህርት ቤታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ከአዳስ አበባ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የልደታ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ከአቶ ፈጠነ እና ከአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አሰኪያጅ ከአቶ በድሉ ሊሳሳ ጋር ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት ብቁ አሽከርካሪዎቾን ለማፍራት የባለድርሻዎቾ ሚና በሚል ርዕስ ላይ ያደረጉት ውይይት በምስል።