




የሴፍቲ 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ጥቅምት 1ቀን 2018ዓ.ም.በታላቅ ሥነ ሥርዓት በኮኮብ አዳራሽ ተከበረ።በበዓሉ ላይ የመንገድ ደህንነት እና የመድን ፈንድ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙሐሙድ ሀሰን እና የአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሽከርከሠሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስካያጅ አቶ በድሉ ሊሲሳ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የፌዴሬል እና የአዲስ አበባ ለሸዩ ልዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተጀረገላቸው እንግዶች፤የሴፍቲ ሠራቸኞችና ቤተሰቦች በተገኙበት በላቀና በደመቀ ሁኔታ የተከበረው የሴፍቲ 25ኛ ዓመት በአብዛኛው ሕዝብ የማይታወቁ የዘርፉን ተጋድሎዎች በታሪክ ትውስታ የተንፀባረቁበት ልዩ በዓል ነበር።ዝርዝሩን በተገቢው መንጠድ አሰናድተን እንለቃለን።ለአሁኑ ከፎቶ ማስታዎሻዎች የተወሰኑትን እንካችሁ ብለናል።ከሴፍቲ ጋር ሲጓዙ ቀና ነው መንገዱ እንለዎታሐን።የተሟላ ዕውቀት ለማግኘት ሴፍቲ ተመራጭ ት/ቤት መሆኑን በልበ ሙሉነት እንነግረዎታለን።

